አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የማንሰራራት መስታወት
AMN- ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ባለፉት ተከታታይ ዓመታት ውስጥ እያሳየችው ያለው ፈጣን ለውጥ የኢትዮጵያን አጠቃላይ የማንሰራራት ጉዞ እና የብልጽግና አቅጣጫ በግልጽ የሚያሳዩ ነጸብራቆች መገኛ ሆናለች። የኮሪደር ልማት እና ዘመናዊ የከተማ መዋቅር፣ የአረንጓዴ ልማት ፣የዲጂታል አስተዳደር እና የህዝብ አገልግሎት መስፋፋት፣የስራ ፈጠራ እና የወጣቶች ማብቃት፣ አለም አቀፍ ዝግጅቶች እና የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ስኬቶች ከተማዋ የኢትዮጵያ የዕመርታና የዕድገት […] The post አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የማንሰራራት መስታወት appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







